|
0 customer reviews
|
SKU : 9500
|
Yosef Mesgun
|
Promoted By :
Gade
|
Category : Electronics (ኤሌክትሮኒክስ) Smart Wife Camera supports sim & memory card *ሲም እና ሚሞሪ የሚቀበል የደህንነት ካሜራ *ሁለት ሌንስ ያለው በተለያየ አቅጣጫ መቅርፅ የሚችል
Smart Wife Camera supports sim & memory card
*ሲም እና ሚሞሪ የሚቀበል የደህንነት ካሜራ *ሁለት ሌንስ ያለው በተለያየ አቅጣጫ መቅርፅ የሚችል
*ለቤት፣ለቢሮ፣ለሱቅ፣ለድርጅት መቆጣጠሪያ የሚሆን የፈለጉትን እንቅስቃሴ ካሉበት ሆነው በጥራት ባለው ምስል እና ድምፅ የሚያሳይ እና የሚቀዳ አዲስ ቴክኖሎጂ
*ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል እንዲሆም እቤትዎ ሆነው ሥራ ቦታዎችን መከታተል የሚችሉበት 360 ዲግሪ ካሉበት በሞባይል ስልኮዎ እያንቀሳቀሱ የሚመለከዩበት ልዩ ቴክኖሎጂ
*እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር
*ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል የተቀረጸው ቪዲዮ በፈለጉበት ሰዓት ወደ ሞባይል ስልኮዎ ማስተላላፍ ይችላሉ
*ካሉበት ሆነው የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
*በማታ ይቀርፃል በምሽት አጥርቶ እንዲያሳየ አርጎ የተሰራ(night smart vision camera)
*እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል
Share on Social Network